የ"ኢሕአዴግ ደጋፊዎች" መልካም እንቅስቃሴ

ግርማ ካሳ

በዳያስፖራ ቀንደኛ የኢሕአዴግ ደጋፊና የኢሕአዴግ ደጋፊዎች አስተባባሪ የሚባሉት፣ የሲቪሊቲ ፓልቶክ ክፍል ዋና አድሚን፣ አቶ ብርሃኑ ዳምጤ (አባ መላ) ከአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ አደመጥኩ። አባ መላ ጠንካራ ትችት በኢሕአዴግ ላይ ሰንዝረዋል። ይሄም ብዙዎችን ሳያስገርም አልቀረም። “አባ መላ፣ አራዳ ነው፤ ወያኔ ሊወድቅ ሲል ፍሬቻ አብሮቶ ታጠፈ” ያሉም አሉ። ፡) ፡) እኔ ግን ብዙ አላስገረመኝም።

ሙሉውን አስነብበኝ …