ሶማሊያ፥አዲስ ጅምር ከምንም DW Amharic May 13, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሶማሊያ ከ20 ዓመታት በላይ ያለ ቋሚ መንግስት ቆይታለች። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ በሶማሊያ በርካታ ተቋማት ፈራርሰዋል። እናም በለንደኑ የሶማሊያ ጉባኤ ለጋሽ አገራት የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባታቸው ታውቋል። በምዕራብ አፍሪቃዊቷ ቲምቡክቱስ የፈረንሳይ ጦር ከሰፈረ ወዲህ የነዋሪዎቹ የዕለት ተዕለት የኑሮ ሁናቴ ምን ይመስላል?