በኤርትራ 10,000 የፐለቲካ እስረኞች ካለፍርድ እንደተያዙ አምነስቲ ገለጸ
VOA Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ኤርትራ ውስጥ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እስረኞች ካለምንም የፍርድ ሂደት ጭቃኔ በተመለላበት ሁኔታ እንደተያዙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅት አስገንዝቧል።