ሶሪያ፥ የሩሲያና የዩናይትድ ስቴትስ ዕቅድ DW Amharic May 8, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የፖለቲካ አዋቂዎች እንደሚሉት የኬሪ የመጀመሪያ አላማ ባይሳካም ከሞስኮ ባለሥልጣናት ጋር የደረሱበት ሥምምነት አስጊዉን የሶሪያ የርስ በርስ ጦርነት ለማቀላል መርዳቱ አይቀርም።