Amharic የዶቸ ቬለ ሽልማትን ቻይናዊዉ ደራሲ አሸነፈ DW Amharic May 7, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዶቸ ቬለ Bobs ወይም የምርጥ ብሎግ ሽልማት የሚለዉን ሽልማት በመላዉ ዓለም ከሚገኙ የአምደ መረብ አምደኞች አወዳድሮ ይሸልማል።የዘንሮዉን ሽልማት ያሸነፈዉ ሊ ብሎገር፥ ደራሲና ሐያሲ ነዉ።