የሶማሊያ እዉነትና የለንደን ጉባኤ
ጥሩዉ ትኩረት ለሶማሌዎች እንዲጠቅም የሶማሊያ ፖለቲከኞችና የልብ ደጋፊዎቻቸዉ ደቡብ ሶማሊያ፥ ሶማሊላንድ፥ ፑንትላንድ፥ ወዘተ እየተባለ አራት ቦታ የተሸራረፈችዉን ሐገር ማቀራረብ፥ የዉጪዉን ግፊት በዘዴ እያለፉ ከጠመንጃዉ ዉጊያ ጎን ለጎን ድርድርን እንደአማራጭ ለመከተል ቢዘይዱ የተሻለ ዉጤት ማምጣቱ አይገድም