ወላጆችን ያለማወቅ ችግርና የኋላ መዘዙ DW Amharic May 3, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የማታውቃት ወላጅ እናቷ ከአጠገቧ ሆና፣ የማታውቃቸው እህት ወንድሞቿም አብሮ አደጎቿ ሆነው ለአስርት ዓመታት ኖራለች። ወጣቷ በማደጎ ነው ያደገችው። የዛሬው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ «የአስተዳደር ችግርና የኋላ መዘዙ» በሚል ርዕስ ነዋሪነቷን በሊባኖስ ቤሩት ያደረገች የአንዲት ኢትዮጵያዊት ወጣትን ታሪክ ያስደምጠናል።