መንገዶች ባለሥልጣን የዋጋ ንረትን ለመቋቋም አዲስ ዕቅድ አወጣ

. ዕቃዎች በማዕከል ተገዝተው ለግል ተቋራጮች ይቀርባሉ
. የመንግሥት የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ወደ ዘርፉ ይገባሉ
. 80 አዳዲስ የግል ሥራ ተቋራጮች ሥራ ያገኛሉ

(በውድነህ ዘነበ)

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የግንባታ ዋጋ ንረት ለመቆጣጠር ያስችለኛል ያለውን አዲስ የዋጋ ንረት መቆጣጠርያ ዕቅድ አዘጋጀ፡፡