የአለም ምግብ ድርጅት ሰራተኛ መገደል እያወዛገበ ነው

ሁለት ሰራተኞች የደረሱበት አልታወቀም 

Ethiopia Zare ረቡዕ ግንቦት 10 ቀን 2003 ዓ.ም. May 18, 2011)ባለፈው ሳምንት አርብ አንድ የአለም አቀፉ የምግብ ድርጅት ሰራተኛ ባልታወቁ ታጣቂዎች ከተገደለና ሁለት ተጨማሪ ሰራተኞች መጥፋታቸው ከተገለጸጸ ወዲህ ገዥው መንግስትና በተቃዋሚው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጸጻነት ግንባር የተካረረ ሰጣ ገባ ጀምረዋል።