የግራዚያኒ መታሰቢያና የኢትዮጵያውያን ቁጣ፣ DW Amharic April 28, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሚያዝያ 27 ቀን 2005 ፤ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች፣ በፋሺስት ኢጣልያ ላይ ድል ተቀዳጅተው ንጉሠ ነገሥቱ ከስደት ወደ ሀገራቸው ተመልሰው የገቡበት 72ኛ ዓመት ክብረ በዓል ይከበራል። ያለፈው ቁጭት ሳይበርድ፤ «የኢትዮጵያና የሊቢያ ዐራጅ፤ መታሪ»