የኢትዮጵያ ቆዳ አደገ VOA Amharic April 25, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ በቆዳ ምርቶች “በምሳሌነት ይጠቀሳሉ” ከሚባሉ ሀገሮች ተራ መግባቷን አንድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ኃላፊ አስታወቁ። በሁለተኛው የድርጅቱ የምጣኔ ኃብት ዘገባ መሠረት ለመልካም ምጣኔ ኃብት ልማት ፖሊሲዎች ወሳኝ መሆናቸውን ኃላፊው ገልፀዋል። ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡