የኢትዮጵያ ሚና በአፍሪቃ DW Amharic April 24, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለቀድሞው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ለአሁኑ የአፍሪቃ ህብረት ምሥረታ ግንባር ቀደም ሚና በመጫውት ስሟ የሚነሳ ሃገር ናት ። ከዚያም ቀደም ሲል ሃገሪቱ ከቅኝ አገዛዝ ነፃ ለመውጣት የሚታገሉ ሽምቅ ተዋጊዎችን በመደገፍ ለአፍሪቃ ከቅኝ ግዛት መላቀቅ ያደረገችው አስተዋጽኦም ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም ።