Amharic ቀኝ ፅንፈኛው የናዚዎች ቡድንና የፍርዱ ሂደት DW Amharic Apr 23, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሟች ቤተሰቦች እናት ባሏን ፣ ልጆች አባታቸውን በነፍሰ ገዳይ መነጠቃቸው የደረሰባቸው ድንጋጤና መራር ሃዘን ሳያንስ ፣ ጋሜዝና እናቷ ሜህሜት በተገደሉ በማግሥቱ ፖሊስ ለ 6 ሰዓታት በተናጠል ያቀረበላቸው ጥያቄ ቅስማቸውን ሰብሯል