Amharic የኬንያ ምርጫ አስተምህሮ DW Amharic Apr 18, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኬንያ ምርጫ ካካሄደች ስድስት ሳምንታት ተቆጠሩ። አዲሱ ፕሬዝደንቷ ቃለመሃላ ከፈፀሙ ደግሞ አንድ ሳምንት ሆናቸዉ። በምርጫዉ ሂደት የድምፅ ቆጠራዉ የገጠመዉ እክል እንዳለፈዉ ጊዜ በሀገሪቱ የቀሰቀሰዉ የከፋ አመፅ ባይኖርም ዉዝግቡ ገና አልሰከነም።