‹‹ያለፈው አልፏል አዲስ ምዕራፍ ይጀመራል›› የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻራፍ
ባለፈው ሐሙስ እኩለ ሌሊት ላይ የግብፅ መንግሥትን ከፍተኛ ልዑክ አስከትለው አዲስ አበባ የገቡት የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻራፍ፣ በዓባይ ተፋሰስ አገሮች ውስጥ የነበረው የሞኖፖሊ ዘመን አክትሞ የጋራ ጥቅሞች የሚከበሩበት ዘመን ላይ መደረሱን አስታወቁ፡፡