የበረሃማነት መስፋፋት ስጋት DW Amharic April 16, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በበረሃ መስፋፋትና በድርቅ ምክንያት የሚከሰተዉ የመሬት ለምነት ማጣት በየዓመቱ ከእርሻ ምርት ከሚገኘዉ 349 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚያሳጣ የዘርፉ ተመራማሪዎች ጥናት አመለከተ። በዚህ ምክንያትም ከስምንት መቶ ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለከፋ የረሃብ አደጋ እንደሚጋለጥ ተነግሯል።