የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አሳዛኝ ዕጣ ፈንታ DW Amharic April 16, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንስደተኞች ስቃይ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ስደተኞቹ ወደ ሀገር ለመመለስ ያቀረቡት ጥያቄአቸውም ከሚመለከታቸው ወገኖች ሰሚ አላገኘላቸውም።