እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው?

ገብረመድህንአርአያ (ፐርዝ-አውስትራሊያ)

ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃበነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (....) በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖቶች ላይ ሲከተል የነበረውን አቋሙን ተቀብሮ ከነበረበት ጉድጓድ አውጥቼ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እነማንናቸው የሚለውን ታሪካቸውን እና የተፈጸመውን ጸረእምነት ግፍ በአጭሩ ለማሳወቅነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …