ኩረጃ በተንቀሳቃሽ ስልኮች DW Amharic April 12, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ት/ቤት ውስጥ በፈተና ወቅት በቁራጭ ወረቀት ላይ መልስ ፅፎ መቀባበል ጊዜ ያለፈበት ይመስላል። አሁን የዘመኑን ተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቅሞ ከአንዱ የክፍል ጠርዝ የሌላኛው ጠርዝ ድረስ መልዕክት በመላላክ ይኮረጃል አልያም በስልኩ ኢንተርኔት ውስጥ ተገብቶ መልስ ይፈለጋል። ይህ የሚደረገው በበለፀገው አለም ብቻ አይደለም። በኢትዮጵያም ጭምር እንጂ።