የጀርመንና የአፍሪቃ የሐይል ምንጭ ትብብር

የአፍሪቃ ክበብ፥ አፍሪካ-ፈርአይንስ-በጀርመንኛዉ የበላይ ሐላፊ ክርስቶፍ ካኔንጊይሰር እንደሚሉት ዛሬ አፍሪቃን የሚሹት፥ ከብራዚል-እስከ አዉሮጳ፥ ከቱርክ እስከ ቻይና፥ ከሩሲያ-እስከ ሰሜን አሜሪካ ከሕንድ እስከ አረቦች ብዙ ናቸዉ።አፍሪቃዉያንም ብዙዎችን ይጋብዛሉ።