የጀርመን ክለቦች ድልና የአዉሮጳ ሊግ DW Amharic April 11, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ካራቱ-ሐይለኞች፥የሐይለኞች ሐይለኛ የሚሆነዉ ማን ነዉ? ነዉ-የከእንግዲሁ ጥያቄ።የባየር አሰልጣኝ ዩፕ ሔይንከስ «ያሻዉ አይጣ» አይነት ይላሉ።«ጥሩ እንጫወታለን፥ የተዋጣለት እግር ኳስ።ከማን ጋር እንደምንገጥም ግን ወደፊት እናያለን።በአየነ ቁራኛ የምንጠብቀዉ፥ ሪል ማድሪድን ይሁን ባርሴሎናን ወይም ዶርትሙንድን አናዉቅም።»