ወታደራዊ መጫሚያዎች በዘመናዊ ሊተኩ ነው

ጥቁር ዓባይ ጫማ ፋብሪካ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመከላከያና የፖሊስ አባላት የሚጫሙዋቸውን ቦት (ከስክስ) ጫማዎች ማምረት በማቆም፣ ምቹና ዘመናዊ ወታደራዊ ጫማዎች በማምረት ሊተካቸው ነው፡፡