ኤች አይ ቪ፤ ሳንባ ነቀርሳ፤ ወባና የመከላከያዉ ርዳታ DW Amharic April 10, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ድርጅቱ የበሽታዎቹን ሥጋት ለማስወገድ የሚያደርገዉን ጥረት ለማጠናከር እና ርዳታዉን ለማስፋፋት ለሚቀጥሉት ሰወስት ዓመታት አስራ-አምስት ቢሊዮን ዶላር በሚያገኝበት ሥልት ላይ ብራስልስ-ቤልጂግ ዉስጥ ከለጋሽ መንግሥታት፥ ከማሕበራትና ከድርጅት ተጠሪዎች ጋር እየተነጋገረ ነዉ