"ባለጌ"
(ቀሲስ ፋሲል አስረስ በፌስቡክ ላይ ካሠፈሩት የተወሰደ):- የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ካስተማሩኝ መምህራን ውስጥ በተለየ መልኩ ከማልረሳቸው መምህራን የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአዲስ ኪዳን መምህር የሆኑት ደጉዓለም ካሳ አንዱ ናቸው :: ክፍል ውስጥ ለማስተማር ቀድመው ነው የሚገኙት ማርፈድ ለተማሪም ሆነ ለአስተማሪ ተገቢ አይደለም የሚል አቋም አላቸው :: አንድ ቀን ወደ ክፍል መግባት ከሚገባቸው ሰዓት አስር ደቂቃ ዘግይተው መጡ ሁላችንም ገርሞናል ይሁንና ማንም ያንጎራጎረ አልነበረም : ደግሞም አስር ደቂቃ ምንም አይደል::
(Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . . .)