ሚድሮክ ተጨማሪ እርሻዎችን ገዛ

የሚድሮክ ኢትዮጵያና ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ባለሃብት ሼህ መሃመድ ሁሴን አል አሙዲ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሦስት የመንግሥት የእርሻ ድርጅቶችን ለመረከብ ዛሬ ተፈራርመዋል።