የኢትዮጵያዉን ስደተኞች መከራ DW Amharic April 4, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጩኸቱ ይቀጥላል። ከኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ፥ ወገኖቻቸዉን ለአደን ባሕር-አሳ-አዞ ገብረዉ ቀይ ባሕርን የተሻገሩ ኢትዮጵያዉያንን ስቃይ-ሰቆቃ እንስማ።የመን።ከሰነዓ እንጀምር።