Amharic ባህላዊ ህክምና በኢትዮጵያ DW Amharic Apr 3, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባህላዊውን ህክምናን ከዘመናዊ ህክምና ጋር ማቀናጀቱ አሁንም አወዛጋቢ ሆኖ እንደቀጠለ ነው ። የኢትዮጵያ ባህላዊ መድሓኒት አዋቂዎች ማህበር ፣በአሁኑ ጊዜ ትክክለኛውንና ሃሰተኛውን የባህል መድኃኒት አዋቂ መለየቱ ደግሞ ሌላው አሰቸጋሪ ጉዳይ መሆኑም አስታውቋል ።