ኢትዮጵያ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረምን ልታዘጋጅ ነው Ethiopian Reporter May 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ የተካሔደው የ2011 የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ጉባዔ ኢትዮጵያ በመጪው ዓመት የሚካሄደውን እንድታዘጋጅ መረጠ፡፡