የውጭ ተማሪዎች በአውሮፓ ህብረት DW Amharic April 2, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት የተማሪ ቪዛ አሠጣጥ ደንብ የተወሳሰበ ና ግልፅነትም የሚጎድለው መሆኑ ነው የሚነገረው ። ቪዛ ማግኘት ረዥም ጊዜ ሊወስድ ከመቻሉም በላይ አሰጣጡም ከአገር አገር ይለያያል ። ከአንዱ የአውሮፓ ሃገር ወደ ሌላው መንቀሳቀስ ለተማሪዎች በጣም አስቸጋሪ አንዳንዴም ፈፅሞ የማይቻል የሚሆንባቸው አጋጣሚዎችም አሉ ።