ሲዋን – ዳንኤል ገዛኸኝ
ጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝ ከ1997ቱ የኢትዮጵያ ምርጫ በኋላ “በመንግሥት ኃይሎች ደረሰብኝ” በሚለው እሥራት፣ ወከባ፣ ድብደባና በቅልብ ውሻ የመነከስ ጥቃት በታኅሣስ 1998 ዓ.ም ለመሰደድ በቅቷል፡፡