የአፍሪቃውያን ወጣቶች የፖለቲካ ፍላጎት DW Amharic March 28, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሰሜን አፍሪቃ የቀድሞዎቹን መንግሥታት ከሥልጣን ያስወገዱት በተለይ ወጣቶች ነበሩ። ከሰሀራ በስተደቡብ በሚገኙት አፍሪቃውያት ሀገራት ግን ምንም እንኳን እጅግ የከፋ ድህነት ቢኖርም እና በብሩሕ የወደፊት ዕድል እጦት ምክንያት በወጣቶች ዘንድ ተስፋ የመቁረጡ ሁኔታ እጅግ ቢስፋፋም፡ እስካሁን ትልቅ ተቃውሞ አልተካሄደም።