Amharic አፍሪቃ ርሃብን ማስወገድ ትችል ይሆን DW Amharic Mar 28, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship መልካሙ ዜና አፍሪቃዉያን መንግስታት፤ ለጋሾች እና የተመድ ለአፍሪቃ ግብርና ዳግም ትኩረት ሰጥተዋል። ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ያህል በከተሞች ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋት ተጠምደዉ ቆይተዋል። በዚህ መሀል ግብርናዉ ችላ ተብሎ ነበር። ።