Amharic የሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታ DW Amharic Mar 27, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ትናንት የሀገሪቱን ደቡባዊ የወደብ ከተማ ኪስማዮን መጎብኘታቸዉ ተገልጿል። አንድ የሶማሊያ መንግስት መሪ ኪስማዮን ሲጎበኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዲ ሺርዶን ሳይድ የመጀመሪያዉ ናቸዉ። ኪስማዮ በአሸባብ ቁጥጥር የቆየች ከተማ ነች።