ለይግባኝ ውሳኔው ሌላ ቀጠሮ መስጠቱ
ተከሳሾቹ ዛሬ ባለመቅረባቸው ችሎቱ ለመጋቢት 30 ፣ 2005 አም ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። የጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝን የመከላከያ ምስክር ለማዳመጥ ትናንት የተሰየመው ችሎትም በተተከሳሹ ጥያቄ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል ።