Amharic አፍሪካ – ቻይና – ብሪክስ VOA Amharic Mar 26, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአፍሪካ ጉብኝት ላይ የሚገኙት የቻይናው ፕሬዚዳንት ቺ ሺንፒንግ ዛሬ ከደቡብ አፍሪካው አቻቸው ጄከብ ዙማ ጋር ፕሪቶሪያ ውስጥ ተገናኝተው በርካታ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡