ኤፍኤኦ በኢትዮጵያ ግብርና ውስጥ

በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት - ኤፍኤኦ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ዘመናዊና ምርታማ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ይገኛል፡፡