የቪክቷር ኢንጋብሬ ክስ DW Amharic March 26, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሩዋንዳ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የወይዘሮ የቪክትዋር ኢንጋብሬ ክስ ከትናንት ጀምሮ በመዲና ኪጋሊ መደመጥ ጀምሯል። ኢንጋብሬ ባለፈው ጥቅምት በፀረ መንግስት እንቅስቃሴ ተከሰው የስምንት አመት እስራት ተበይኖባቸዋል። የኢንጋብሬ ጠበቆች ይግባኝ ጠይቀዋል። የሀገሪቱ አቃቢ ሕግም ያለፈው ቅጣት መክበድ አለበት በማለት ይሟገታል።