Amharic የብሪክስ ጉባኤ DW Amharic Mar 25, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የብሪክስ አባል አገራት መሪዎች ነገ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በሚያደርጉት ጉባኤ እንደ አዲስ የጋራ ስምምነት መፈለጉን ቀጥለዋል።የብሪክስ (BRICS) ቡድን የአምስቱ ሀገራት ማለትም የ ብራዚል፣ሩሲያ፣ ህንድ ፣ቻይና እና ደቡብ አፍሪቃ ስብስብ ነው።