Amharic የሺ ጂን ፒን የሩስያ ጉብኝት DW Amharic Mar 22, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የቻይናና የሩስያ የንግድ ግንኙነት ባለፉት 2 አመታት በ 40 በመቶ አድጓል ። ሁለቱ አገሮች የንግድና ወታደራዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠንናከር አልመዋል ። ይህን የሚያደርጉትም አሜሪካን ፊቷን ወደ እስያ በመመለሷ ነው ።