የአዲሱ ህገመንግስት ተስፋ በዚምባቡዌ DW Amharic March 20, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አንዳንዶች እንደሚሉት የበርካቶችን ድጋፍ ባገኘዉ ህገመንግስት ምክንያትም ነገሮች ከእንግዲህ ለሙጋቤ እንደነበሩ የሚቀጥሉ አይመስሉም። ሌሎች ደግሞ ህገመንግስቱ የታሰበዉን ያህል ለዉጥ አያመጣም፤ ይልቁንም ዛሬም የፀጥታ ኃይሎች በተቃዋሚዎች ላይ የሚወስዱትን ርምጃ መገመት ያዳግታል ይላሉ።