የቆጵሮስ የገንዘብ ቀውስና መዘዙ DW Amharic March 20, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአውሮፓ ህብረት ለቆጵሮስ በሚሰጠው ብድር ላይ የሚነጋገረው ኒቆስያ አማራጭ የመፍትሄ እቅዶችን ካቀረበች ብቻ መሆኑን አስታወ4ል ። ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የህብረቱ ባለሥልጣን ኒቆስያ ተጨባጭ አማራጮችን እስካላቀረበችለት ድረስ ህብረቱ በጉዳዩ ላይ ዳግም እንደማይመክር ተናግረዋል ።