ታዳሽ ፣ የፀሐይ ኃይል ምንጭ ፕሮጀክት
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ባለፈው ሳምንት ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣በፀሐይ ኃይል የተበከለ ውሃን ፣ የጤና እክል እንዳያስከትል ሆኖ እንዲቀርብ ማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ በማስተዋወቅ ላይ ካለው የኦስትሪያና የእስዊትስዘርላንድ ድርጅት ተጠሪ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገን