የርዕስ ሊ/ጳጳሳት ፍራንሲስ በዓለ ሢመት
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ባለፈው ሣምንት የተመረጡት የአዲሱ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕስ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በዓለ ሢመት ዛሬ በቫቲካን ተከናወነ። የአርጀንቲንያ ተወላጅ የሆኑትን የርዕስ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስን በዓለ ሢመት እጅግ ብዙ ሕዝብ፡ በርካታ የሀገር