ሰንሰለቱም ይጠብቃል፤ እርግጫውም ይከፋል … ካልተነሳን!

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)

አስተዳደር በየፈርጁና በየደረጃው፤ ከብሄራዊ መንግስት እስከ ታች የቀበሌ አመራር በመጥፎም ይሁን በደግ መልኩ በዜጎች ህይወት የለት ተለት እንቅስቃሴና አኗኗር ላይ ቀጥተኛተጽእኖ እንደሚኖረው ሁሉም ሰው እየኖረው ስለሚያየው ማስረጃ መደርደር ላያስፍልገው ይችላል።

ሙሉውን አስነብበኝ …