ሲሚንቶ በኩንታል 126 ብር ጨመረ

– በችርቻሮ ሱቅ የተገኘ ሲሚንቶ ይወረሳል ተባለ

የሙገርና መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካዎች በሲሚንቶ ዋጋ ላይ በኩንታል የ126 ብር (ከ62 በመቶ በላይ) ጭማሪ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ ሥራ ተቋራጮች ጭማሪው ችግር ፈጥሮብናል አሉ፡፡