የኢንተርኔት ስለላና ቅኝት DW Amharic March 14, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዘመኑ የኢንተርኔት ብሎም የመረጃ ተብሎ ቢነገርለትም በኢንተርኔት የተሰራጩ መረጃዎችን ለማገድ እርምጃ የሚወስዱ አካላት መበራከታቸዉ ይታያል። በኢንተርኔት ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ስለላ የሚያካሂዱ ሀገሮችን ዝርዝር ይፋ ያደረገዉ ዘገባ ቁጥጥር የሚያደርጉ መንግስታትን ብቻ ሳይሆን ለእነሱ ቴክኒዎሎጂዉን የሚያቀርቡ ኩባንያዎችንም ማንነት አጋልጧል።