ሁጎ ቻቬዝ ሚሊኖችን “ያላቀሱ” የዘመኑ ታላቅ መሪ
በታምሩገዳ
ለፈውሳምንትመጀመሪያላይየዜናእረፍታቸውለህዝባቸውእናለመላው አለምይፋየተደረገው የቬንዙዌላው ፕሬዜዳንት ሁጎቻቬዝ በብዙዎችዘንድአስገራሚእናአወዛጋቢ ባህሪየተላበሱመሪነበሩ። ያቺበላቲንአሜሪካውስጥበተፈጥሮጋዝሃብቷ ቀዳሚስፍራያላትቬንቩዌላንላለፉት 14 አመታት በሶሻሊስታዊርእዮት አለምአካሄድ የመሯት ቻቬዝ ላለፉት ሁለት አመታት ከካንሰርህመምጋር ውጊያቢያደርጉምበተወለዱ በ58 አመታቸው የሚወዱትህዝባቸውንእና ከበዙዎችአይምሮ የማይጠፉአሰገራሚትዝታዎቻቸውን ጥለው ወደማይቀረውአለምሄደዋል።