የተበከለ ውሃ ማጣሪያው አዲስ ዘዴ፣
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በዓለማችን ፤ በተለያዩ አዳጊ አገሮች፤ በአጠቃላይ አንድ ቢሊዮን የሚሆን ህዝብ ፣ ንፁህ የሚጠጣ ውሃ አያገኝም። በተበከለ ውሃ ሳቢያ ተቅማጥ ህይወታቸውን በአጭር የሚቀጨው ፤ ዕድሜአቸው ከ አምስት ዓመት በታች የሆነ ህጻናት ቁጥር ከፍተኛ ነው። ወባ