Amharic የጀርመን እና የፈረንሣይን ወዳጅነት ውይይት DW Amharic Mar 13, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኢትዮጵያ የጀርመን እና የፈረንሣይ ኤምባሲዎች ሁለቱ አገሮቻቸው ልዩ ወዳጅነት የመሠረቱበትን ሀምሣኛ ዓመት በዚህ ሣምንት በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች እያሰቡት ይገኛሉ። በዚሁ መሠረትም በኢትዮጵያ የጀርመን እና የፈረንሣይ አምባሳደሮች