የተዘነጋዉ የዳርፉር ግጭት DW Amharic March 12, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ላለፉት አስር ዓመታት መኖሪያቸዉ ድንኳን እና መጠለያ ሆኗል። ሁለት መቶ ሺህ ከዳርፉር የተፈናቀሉ የሱዳን ስደተኞች ዛሬም ቻድ ዉስጥ ይገኛሉ።